ዛሬ በጣም ያስጨነቀኝን ነገር ላወራችሁ ነውር ። የእግሬ ሽታ ከሆነ ግዜ በኋላ stingy ሆኗል። በጣም ይደብራል። ሌላ ነገር ቢሸት ሁላ የእግሬ ሽታ ነው የሚመስለኝ። ከሰዎች ጋር ተሰብስቤ መቀመጥ አልቻልኩም። በቀን ሶስቴ እግሬን እታጠባለሁ፣ ካልሲ እና ጫማዎቼን በስርዓት እያጸዳሁ ነው የምጠቀመው። አንዳንዴማ ተረግሜ ነው የሚመስለኝ። እስኪ በራስ መተማመኑን እያጣ ያለውን ወንድማችሁን ሃሳብ በመስጠት አግዙት።
Feb 10, 2024😂ere tew እግርህ ይሽተት ተብለህ ተረግመህ 😂 ምናለ መሰለህ ወንድሜ ሁሉም በአለም ላይ ያለ ነገር ማይንድ ላይ ነው ጭዌው ካመንክ የሌለው እንደሆነ ታየዋለህ እርሳው በቃ
Feb 11, 2024