It's for orthodox only And I want to know about negere dehenet malet mn belen endemenamn awkalew yesew lij yemidenew/ mitsedkew besera ena be emnet endehone awkalew gn metsehaf kiduawi masreja yet lay nw yalew ena bible lay bzu bota emnet becha endemiyatsedk tetsefual becha I'm so confused
Feb 10, 2024እህቴ መዳን በእምነት ብቻ የሚል መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ብትፈልጊ አታገኚም አስምሪበት ብቻ የሚል የለም። በእኛ እምነት እኛ የተዋህዶ ልጆች መዳንን በሁለት መንገድ እንከፍለዋለን 1. መዳን ከውርስ ሀጥያት 2. መዳን መንግስተ ሰማያትን ለመውረስ አሁን የአንቺ ጥያቄ ሁለተኛው ላይ ነው የሚመደበው እናም የሄንን መዳን አዎ የምናገኘው አምነን እምነታችንን ደሞ በስራ ስንገልጥ እና ሚስጥራትን ስንጠብቅ ነው። ይሄም በተለያዩ የመፅሐፍ ቅዱስ ቦታዎች ላይ ተጠቅሷል እንደው ራሱ ባለቤቱ ኢየሱስ በማቴ. ወንጌል ም.25 ከቁ.31 ጀምሮ የተናገረውን እንብቢው እዛ ጋር መድሀኒታችን ስለ እምነት አይደለምና የሚጠይቀው። ትንሽ ግር ካለሽ ibox me!
Feb 10, 2024