#society
ባለፈው አንዱ ፖለቲከኛ በሰሜኑ ጦርነት ጊዜ ስለሆነው እያወራ አንድ እግሯ የተጎዳ ሴት ልጅ Video አሳየና አየህ እሷ እግሯ ነው የተጎዳው ስንት እሷን የመሳሰሉ ቆንጆዎች ከአፈር በታች ሆነዋል መሰለህ አለ።....ፉንጋዎች ቢጎዱም ቢሞቱም ችግር የለውም ማለቱ ነው እንዴ?...Isn't this concerning?
Feb 09, 20245 engagements
ባለፈው አንዱ ፖለቲከኛ በሰሜኑ ጦርነት ጊዜ ስለሆነው እያወራ አንድ እግሯ የተጎዳ ሴት ልጅ Video አሳየና አየህ እሷ እግሯ ነው የተጎዳው ስንት እሷን የመሳሰሉ ቆንጆዎች ከአፈር በታች ሆነዋል መሰለህ አለ።....ፉንጋዎች ቢጎዱም ቢሞቱም ችግር የለውም ማለቱ ነው እንዴ?...Isn't this concerning?
Feb 09, 2024What a generation☹️☹️
Feb 11, 2024agelalets new man concerned lthonbet migebaw sew ale agbab memotu new
Feb 10, 2024Yes, and you are ugly I think😏
Feb 11, 2024your dirty mind!
Feb 11, 2024Ask the politician not us🙌🏻
Feb 10, 2024