#other
ሰላም ሰዎች ስለዚህ ነገር እምታወቁ ብቻ መለሱልኝ አውሮፓ ሄጄ መሰራት እፈልጋለሁ ግን በምን አይነት መንገድ መሄድ እዳለብኝ ምንም አላወቅም እስከ 200k አለኝ ግን ያ በቂ ነው? እንዴትስ መሄድ እችላለሁ? በርግጥ እዙህ ሰርቼ መለወጥ እችላለሁ ግን በ 20 አመቴ ሙሉ የ ቤተሰብ ኃላፊነት እኔ ላይ ነው የወደቀው ባለኝ ገንዘብ ብዙ ትርፍ እሚያሰገኙ ስራዎች አሉ ግን ከ ሃይማኖቴጋ አይሆንም ወደ አውሮፓ ጀርመን ወይም ካናዳ በምን መልኩ ልሄድ እችላለሁ?
Feb 08, 20245 engagements