#other
ሰላም ቤተሰቦች እባካችሁ 2 ጥያቄ ልጠይቃችሁ ለስራ 1ሚልየን ብር ብመድብ ምን መስራት እችላለሁ ሃሳብ ብትሰጡኝ,ሌላው ደሞ ባሁን እሁድ ህንድ እሄዳለው ምን ይዤ ብመጣ መስራት እችላለሁ መሸጥ እዚህ ሀሳባችሁን ምክራችሁን ስጡኝ አመሰግናለሁ 🙏
Feb 08, 20242 engagements
ሰላም ቤተሰቦች እባካችሁ 2 ጥያቄ ልጠይቃችሁ ለስራ 1ሚልየን ብር ብመድብ ምን መስራት እችላለሁ ሃሳብ ብትሰጡኝ,ሌላው ደሞ ባሁን እሁድ ህንድ እሄዳለው ምን ይዤ ብመጣ መስራት እችላለሁ መሸጥ እዚህ ሀሳባችሁን ምክራችሁን ስጡኝ አመሰግናለሁ 🙏
Feb 08, 2024እንደኔ ሃሳብ መጀመሪያ ስለ Marketu በደንብ ብታጠና እመክርሃለሁ Invest ከማድረግህ በፊት ህንድ መሄድህ እና 1 mill ብር መመደብህ ብቻ ጥሩ ቢዝነስ እንድትሰራ ዋስትና ላይሆን ይችላል
Feb 08, 2024በcrypto ማትረፋ የምትፈልግ ከሆነ በዚህ አናግረኝ https://t.me/temesgnmedye
Feb 08, 2024