#education
ሰላም ሰወች ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ እና ስለ ጎንደር የተፃፉ መፅሀፍትን የማገኝበትን የቴሌ ግራም ቻናል ወይም ኢንተርኔት ላይ የማገኝበትን ዊብሳይት ብትጠቁሙኝ ወይም መፅሀፍ ያላችሁ ሰውች ሸር ብታደርጉልኝ። በጣም ስላስፈለገኝ ነው እገዙኝ ።ነጭም ይሁን ሀበሻ የፃፈውን
Feb 06, 20241 engagements

Feb 06, 2024