ሠላም ቤተሠብ የሆነ ጉዳይ ገጠመኝ በጣም አሳሳቢ ነው ቆይ ሴቶች ግን ለምንድን ነው እማትታመኑት የሆነች ልጅ online ተዋውቄ ብዙ ወራትን አወራን በጣም ወደድኩዋት ለትዳርም ጠይቂያት እሽ ብላኝ ነበር እኔም ሽማግሌ ልልክ ቤተሠብ እያዘጋጀሁ እያለ መጀመሪያ ምንም የለኝም ብላኝ ነው እዚህ ድረስ የደረስነው አሁን ሠሞኑን ምንም በማላውቀው ሁኔታ የግቢ ተማሪ ናትና አንድ በኔ ምክንያት ከግቢ ስለተባረረ እኔንም ትምህርቱንም ከሚያጣ ብየ ቃል ገብቸለታለሁ አብረን መቀጠል አንችልም አለችኝ እናም በኔ ቦታ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ በጣም ነው የከፋኝ ብዙ ተስፋ ያደረኩበት ያደረኩባት ልጅ ነበረች እና ህይወት እራሡ አስጠላኝ ምን አድርግ ትሉኛላችሁ?
Feb 05, 2024lemin lneee likehii anjetuwan atakatlewm eeee??yichii yematreba set asedabiii
Feb 06, 2024