2ኛ ነገሥት 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ ከዚያም ወደ ቤቴል ወጣ፤ በመንገድም ሲወጣ ብላቴኖች ከከተማይቱ ወጥተው፦ አንተ መላጣ፥ ውጣ አንተ መላጣ፥ ውጣ ብለው አፌዙበት። ²⁴ ዘወርም ብሎ አያቸው፥ በእግዚአብሔርም ስም ረገማቸው፤ ከዱርም ሁለት ድቦች ወጥተው ከብላቴኖች አርባ ሁለቱን ሰባበሩአቸው። ስለ የእስራኤል በረሀ ውስጥ ድብ መገኘት ሌላ ጊዜ እናወራለን። ነገርን ይህን መፅሐፍ የ Absolute Morality source ነው ማለት እንችላለን ? ብላቴናዎች ስለ ተሳደቡ መምከር አልፎም መግረፍ እሺ ነገር ግን በድብ ማስበላት? I don't want to offend you Christians but this to me is a true psychopathic core of religion.
Feb 05, 2024ምክንያቱም እነሱ ኤልሳዕ ላይ ያላገጡ ነው የመሰላቸው ግን እግዚአብሔርን እንደነኩ አላወቁም ምክንያቱም ቅዱሳንን የሚገዳደር እግዘብሔርን እንደተገዳደረ ነው። " የእግዚአብሔር ዓይኖች ወደ ጻድቃን ጆሮቹም ወደ ጩኸታቸው ናቸውና።" (መዝ 34:15)
Feb 06, 2024