Anonymous
#other
ኣድሚኖች እባካቹ Approve it እንስኪ ምን ላርግ የኛ TV ዳታ በ 2G ከከፈትኩ በቃ ሁሉንም ቻናሎች ትራክ ይሆናሉ ምን ላርግ
Oct 05, 20207 engagements
ኣድሚኖች እባካቹ Approve it እንስኪ ምን ላርግ የኛ TV ዳታ በ 2G ከከፈትኩ በቃ ሁሉንም ቻናሎች ትራክ ይሆናሉ ምን ላርግ
Oct 05, 2020bro yedishun gemed yetelate bota kalw be plaster shefnw track mimetaw lezanw.
Oct 05, 2020Tnx bro
Oct 05, 2020TV አጠገብ ብረት ነክ ነገር ካለ አርቀው/አንሳው፣ የዲሽ ገመዱን በደምብ አጥብቀው ሪሲቨሩ ላይ፣ የሪሲቨረጀን ገመድም ቲቪው ላይ አጥብቀው፣ ኔቶርክ ስታበራ በተቻለህ አቅም ከቲቪው ራቅ።
Oct 05, 2020የዲሽ ገመድ ሲያረጅ ወይም የተቀጠለ ሲሆን ነው ይሄ ችግር ሚያጋጥመው መፍትሔው ገመድ መቀየር ነው
Oct 05, 2020በ 2G atekfechi
Oct 05, 2020