#business
ሰላም ሰዎች ስለዚህ ነገር እምታወቁ ብቻ መለሱልኝ አውሮፓ ሄጄ መሰራት እፈልጋለሁ ግን በምን አይነት መንገድ መሄድ እዳለብኝ ምንም አላወቅም እስከ 200k አለኝ ግን ያ በቂ ነው? እንዴትስ መሄድ እችላለሁ?
Feb 04, 20246 engagements

Feb 04, 2024