min meselachu sewochi There is a boy in my workplace ena melku ezih gba yemaybal newe but I loved him for his ignorance...fitun andm ken ayfetam betam new miyasferawe...ene degmo endih aynet sewoch nachew yemimechugne...belela menged linegrewe mokre ligebawe alchaleme...endezihe aynete sewoche gare bemine aynete menged mekerarebi endemichal ngerugn?
Feb 04, 2024ከሴቶች በጣም የምጠላው አንዱ ነገር ይሄ ነው ፤ ሰው ላይፉን ሲኖር አትወዱም ፤ ለናንተ ካልተጎዘጎዘ ካልተነጠፈ በቃ ተነስታቹ የእልህ ፍቅር ውስጥ ትገባላቹ ፤ ከዛ ያሰው እሺ ብሎ ፍቅር ውስጥ ከገባ በኋላ ያ መጀመሪያ በእልህ ተፈጥሮ የነበረው የፍቅር ስሜታቹ ይሞታል ፤ ለራሳቹ ተደናብራቹ የሰውንም ህይወት ትረብሻላቹ ፤ ስለዚህ ልጁን ተፋቺው ህይወቱን ይኑርበት እርግጠኛ ባልሆንሽበት ስሜት አትወዛገቢ
Feb 06, 2024