KMB240.5
#education
ሰላም ልክ ታች እንዳሉት አይነት በዘመነ መሳፍንት ጊዜ ( ቴዎድሮስ ፣ ዮሐንስ ፣ ተ/ሀይማኖት ፣ ምኒልክ .... ) የተገጠሙ ግጥሞችን በአንድ ላይ የማገኝበት መፅሐፍ ፣ ቴሌግራም ቻናል ... ጠቁሙኝ አመሰግናለሁ! በአፄ ቴዎድሮስ ጊዜ የተገጠመ * ሺ ፈረስ በኋላው ሺ ፈረስ በፊቱ ይህን ሳታይ ሞተች ኮሶ ሻጭ እናቱ ይህንን ሲሰማ ያጓራል ላመሉ ማን አለ ቢላችኁ ተዋበች ናት በሉ፡፡ * እስቲ ጠይቁልኝ ርቃ ሳትሄድ ፡ እቴጌ ፡ ተዋበች ፡ ሚስት ፡ ናት ፡ ገረድ ። በአፄ ዮሐንስ ጊዜ የተገጠመ ተከተልኸኝ ብዬ ዞሬ ዞሬ ሳይ ወይ ጥጋብ ወይ ኵራት ጎንደር ቀረኸ ወይ ወገራ አሳላፊ ደንቢያ እንጀራ ጣይ ተበላኸ ጎንደሬ አትነሣም ወይ
Feb 04, 20241 engagements