“ሴትም ራስዋን ባትሸፍን ጠጉርዋን ደግሞ ትቆረጥ፤ ለሴት ግን ጠጉርዋን መቆረጥ ወይም መላጨት የሚያሳፍር ከሆነ ራስዋን ትሸፍን።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 11፥6 Why non-muslim girls don't wear hijab??
Feb 04, 2024ሰው ለምን ጴንጤ ሆኖ ዘና አይልም🤔
Feb 05, 2024“ሴትም ራስዋን ባትሸፍን ጠጉርዋን ደግሞ ትቆረጥ፤ ለሴት ግን ጠጉርዋን መቆረጥ ወይም መላጨት የሚያሳፍር ከሆነ ራስዋን ትሸፍን።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 11፥6 Why non-muslim girls don't wear hijab??
Feb 04, 2024ሰው ለምን ጴንጤ ሆኖ ዘና አይልም🤔
Feb 05, 20245፤ራሷን፡ሳትሸፍን፡ግን፡የምትጸልይ፡ወይም፡ትንቢት፡የምትናገር፡ሴት፡ዅሉ፡ራሷን፡ታዋርዳለች፤እንደ፡ ተላጨች፡ያኽል፡አንድ፡ነውና። 6፤ሴትም፡ራሷን፡ባትሸፍን፡ጠጕሯን፡ደግሞ፡ትቈረጥ፤ለሴት፡ግን፡ጠጕሯን፡መቈረጥ፡ወይም፡መላጨት፡ የሚያሳፍር፡ከኾነ፡ራሷን፡ትሸፍን። 1ኛ ቆሮንቶስ 11/ 5-6 ስትፀልይ ነው የሚለው
Feb 05, 20245፤ራሷን፡ሳትሸፍን፡ግን፡የምትጸልይ፡ወይም፡ትንቢት፡የምትናገር፡ሴት፡ዅሉ፡ራሷን፡ታዋርዳለች፤እንደ፡ ተላጨች፡ያኽል፡አንድ፡ነውና። 6፤ሴትም፡ራሷን፡ባትሸፍን፡ጠጕሯን፡ደግሞ፡ትቈረጥ፤ለሴት፡ግን፡ጠጕሯን፡መቈረጥ፡ወይም፡መላጨት፡ የሚያሳፍር፡ከኾነ፡ራሷን፡ትሸፍን። 1ኛ ቆሮንቶስ 11/ 5-6 It's talkin when she's praying or when she is in front of God a.k.a house of God or in time of prayer not always.... Next time don't take only a section n speak bout others
Feb 05, 2024Yall saying" its when she pray..." GIVE THE EXACT VERSE THAT CLEARLY SAY IT IS WHEN SHE PRAYS?
Feb 07, 2024Tekekelegna orthodoxawit set gn shash+netela adrga new tselot mtselyewm betechratian mthedewm
Feb 05, 20241ኛ ቆሮንቶስ 11፥1-6 ka kuter 1 jmeresh bdenb anbebiw ezaw lay melsu ale
Feb 05, 2024