#education
ሰላም ሰዎች ስለዚህ ነገር እምታወቁ ብቻ መለሱልኝ አውሮፓ ሄጄ መሰራት እፈልጋለሁ ግን በምን አይነት መንገድ መሄድ እዳለብኝ ምንም አላወቅም እስከ 200k አለኝ ግን ያ በቂ ነው? እንዴትስ መሄድ እችላለሁ?
Feb 03, 20248 engagements
ሰላም ሰዎች ስለዚህ ነገር እምታወቁ ብቻ መለሱልኝ አውሮፓ ሄጄ መሰራት እፈልጋለሁ ግን በምን አይነት መንገድ መሄድ እዳለብኝ ምንም አላወቅም እስከ 200k አለኝ ግን ያ በቂ ነው? እንዴትስ መሄድ እችላለሁ?
Feb 03, 2024Hey,do you wanna go to Thailand? If so text me.
Feb 04, 2024thailand minamin hid milu sewoch endatsemachew wenjel west liyasgebuk new.
Feb 04, 2024በኤጀንት በኩል ምንም አይነት ነገር እንዳትሞክር ወንድሜ 300k ነው የተበላው unless የምታውቀው ሰው በኤጀንት በኩል ካልሄደ በስተቀር
Feb 12, 2024