#art
እስቲ ይህን ግጥም ገምግሙልኝ አስታያየት ስጡበት ይሉታል አንዴ መላእክ አንዴ ሰይጣን ሁሉም እንደመልኩ ብእሩ ይለያል ፍቅር ብርሀን ነው ጨምሮ ያሳያል ይስላል ይስላል ..... ያም ይስላል ይሔም ይስላል ማን በቤቱ ባይተዋር ይሆናል ሁሉም በ ብሩሹ ምሉዕ ይሆናል ይስላል ይስላል........
Feb 03, 20244 engagements
እስቲ ይህን ግጥም ገምግሙልኝ አስታያየት ስጡበት ይሉታል አንዴ መላእክ አንዴ ሰይጣን ሁሉም እንደመልኩ ብእሩ ይለያል ፍቅር ብርሀን ነው ጨምሮ ያሳያል ይስላል ይስላል ..... ያም ይስላል ይሔም ይስላል ማን በቤቱ ባይተዋር ይሆናል ሁሉም በ ብሩሹ ምሉዕ ይሆናል ይስላል ይስላል........
Feb 03, 2024አሪፍ ነው ግን ለገጣሚ እንጂ ለአንባቢ አይገባም በጣም ተቋጠረ እና ደግሞ ሲነበብ ጣዕም የለውም ግን በጣም ጥሩ ግጥም ነው
Feb 04, 2024Plus ምስጠት የለውም
Feb 04, 2024ለሙዚቃ የሰጠ ይመስለኛል, ለዘፈን አንደኛ ነው 👌
Feb 06, 2024ሌላስ? ወይንስ አቆምከው?
Jun 29, 2025