#education
please ye hone neger belugn ከ1 ክፍል ጀምሮ የደረጃ ተማሪ ነኝ 12 be Arif wtet አልፌያለው ግን በቃ ነገ እንደዚ ሆናለው ሚባል ነገር እኔ ጋር የለም abd this thing really boring me በቃ ዝም ብሎ መማር even ልጆች law መግባት እንፈልጋለን ሲሉ ምናምን ሲሉ የምር ቀናለው እና በቃ የሆነ ነገ ብር ማገኝበት ነገር from social science አሪፍ ምትሉትን Law economics Accounting mnamn እንዳልኳቹ በስም እንጂ ምን እንደሆኑ detail አላቃቸውም so የሆነ ነገር በሉኝ ያላቸውን Advantage especially sle law ngerugn bzu sew arif new ylal 😭😭🙏🙏🙏
Feb 03, 20241 engagements