🍁8
#education
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ እኔ ጅማ ዩንቨርስቲ የbiomedical engineering ሁለተኛ አመት ተማሪ ነኝ እና ጎን ለጎን ሁለተኛ ድግሪ ለመማር ስለወሰንኩኝ ዬቱን ልማር ብዬ ለመጠየቅ ነበር ሀሳቤ ከeconomics,accounting እና management አንዱን መማር ነው እና ሀሳባችሁን አካፍሉኝ plsss ሌላ የተሻለ field ካለም ንገሩኝ @elam_su7 🙏🙏 አመሰግናለሁ ስለምትመልሱልኝ ❤
Feb 03, 202417 engagements