Le protestant christian only School wist fellow ale ena guadegnoche invite aregugn 3 gize hedku gn ene bahriyachew Jesus'n ayasayem keza mehed akomku ena mn larg pls guys ty in advance
Feb 02, 2024ወንድሜ። ክርስቶስ እንደ ሃያ አራቱ ሽማግሌዎች በመቅደሱ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኃያል ኃያል እየተባለ የሚመሰገንበትን፣ ዘውትር የምታድን ሥጋው የምትፈውስ ደሙ የሚታደልባት ወደ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ና🤲
Feb 04, 2024