KN36.5
#other
ሰላም እንዴት ናችሁ ጊቢ assignment ተሰቶን ነበር፡፡ባህልን ማስተዋወቅ ማለት ነው፡፡ያልተለመደ ባህል ስለሆነ የተባልነው ለየት ያለ ባህል ያለው ብሄረሰብ ብትጠቁሙኝ እና አለባበስ እና ምግብ አዘገጃጀታቸው በቀላሉ ልናገኘው የምንችለውን suggest ብታደርጉኝ አመሰግናለሁ
Feb 02, 20243 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ጊቢ assignment ተሰቶን ነበር፡፡ባህልን ማስተዋወቅ ማለት ነው፡፡ያልተለመደ ባህል ስለሆነ የተባልነው ለየት ያለ ባህል ያለው ብሄረሰብ ብትጠቁሙኝ እና አለባበስ እና ምግብ አዘገጃጀታቸው በቀላሉ ልናገኘው የምንችለውን suggest ብታደርጉኝ አመሰግናለሁ
Feb 02, 2024ሸኔ ኦሮሚያ ውስጥ ነው የሚገኙት ገራሚ ብሄረሰብ ናቸው 😆
Feb 03, 2024😂😂😂 አለባበሳቸው ያው ሹሩባ ነው አመጋገባቸው ደሞ የሰው ስጋ ጥብስ ነው😁
Feb 04, 2024Ongota and brayle very fascinating culture
Feb 03, 2024