#politics
ዛይድ ሳላህ የተባለ መኪና አሰመጪ ምታዉቁ ሰዎች, Alfoz በሚል መኪና አመጣለዉ በማለት ብራቹን የተበላቹ ካላቹ:: ሚዲያ ላይ አብረን እንዉጣ ከ 15 ሰዎች በላይ መኪና አመጣለዉ እያለ ገንዘብ የበላ ሰዉ ነው። ሀላል ታክሲ እና አልፎዝ መኪና አሰመጪ በሚል ስም የብዙዎችን ገንዘብ በልቷል በሙስና ይፈቱታል።
Yes50%
No50%
2 votes
2 engagements
ዛይድ ሳላህ የተባለ መኪና አሰመጪ ምታዉቁ ሰዎች, Alfoz በሚል መኪና አመጣለዉ በማለት ብራቹን የተበላቹ ካላቹ:: ሚዲያ ላይ አብረን እንዉጣ ከ 15 ሰዎች በላይ መኪና አመጣለዉ እያለ ገንዘብ የበላ ሰዉ ነው። ሀላል ታክሲ እና አልፎዝ መኪና አሰመጪ በሚል ስም የብዙዎችን ገንዘብ በልቷል በሙስና ይፈቱታል።
2 votes
Enem semchalw slesu sewye
Feb 03, 2024ምን አገባን
Feb 03, 2024