#education
Guys አንድ በጣም አንገብጋቢ ጥያቄ አለኝ Exit Exam በሁለት ዙር እንደሚሠጥ እናዉቃለን እና አሁን የካቲት ላይ የወደቁ በRe exam መልክ ይወስዳሉ ሌሎች ደሞ በተለያየ መልክ እንደ ጊቢ መጨረስ ካልቻሉ እንደ First round ጥር ላይ መዉሰድ ይችላሉ ወይንስ የሀምሌዉ First round ላይ ብቻ ነዉ ሚወስዱት??
Feb 01, 20240 engagements

Feb 01, 2024