እኔ ግን የምለው ምርጦች አሁን ሰው ለምን ዩትዩብ ይጠቀማል ስንል አዱስ ነገርን ለማወቅ ልንል እንችላለን። ያው ቲክቶክን ደግሞ አዝነኝ ቪዲዮዎችን ለማየት እንበለው። ታድያ ቴሌግራምንስ? እናንተ ቴሌግራም የምትጠቀሙት ለምንድን ነው? ዝም ብሎ ለቻት ነው ወይስ ሌላ የተሻለ እየተጠቀማችሁበት ያለ ነገር አለ? እስቲ ሁላችሁም ሃሳባችሁን አስቀምጡ👍 በነገራችን ላይ የእኔንም መጠየቅ ይቻላል😁 (ተንኮለኞች ካላችሁ ባላየ እለፏት!)
Feb 01, 2024Enema class endale ena endelele😁
Feb 03, 2024