ሰላም እንዴት ናችሁ....አንድ ነገር ልጠይቃችሁ ነበር። ቀበሌ የመሬት ግብር ለመክፈል ሄጄ አንዷ የቀበሌ ሰራተኛ በጣም አመናጨቀችኝ። ክብሬን የሚነካ ንግግር ተናገረችኝ። እንደዛሬ በህይወቴ አልቅሼ አላቅም ደም እንባ ነው ያለቀስኩት። እሷን መክሰስ እፈልጋለሁ ምን ማድረግ እንዳለብኝ እባካችሁን ንገሩኝ
Feb 01, 2024ስትሳደብ ያየ ምስክር ያስፈልጋል ወይም የድምፅ ማስረጃ ያስፈልጋል
Feb 03, 2024