ጋይስ አእምሮዬ ውስጥ ያለውን ገንዘብ አንዴት ነው ወደ ባንክ አካውንቴ የምልከው 🙏🙏
Feb 01, 2024አእምሮህ ውስጥ ያለውን ገንዘብ ወደ ባንክ ሳይሆን ምትልከው ወረቀት ላይ ትፅፈዋለህ ከዛን ወረቀት ላይ ያለውን ስራ ላይ Invest ታደርጋለህ። አሁን ለስራህ የምሆንህ የ እውቀት እና የችሎታ ገንዘብ ቀጥታ ወደ ወረቀት ገንዘብ መቀየር ይጀምራል። ያኔ የአእምህን ገንዘብ ወደ ባንክ አካውንት ትልካለህ!
Feb 03, 2024