#technology
አረ guys ምን እንደማደርግ ጨንቆኛል እባካችሁ መፍትሄ ስጡኝ .. ስልኬ ላይ የነበረ 32Gb memory card መጀመርያ can't open file ብሎ ከዛ sd card not inserted ይላል ደጋግሜ restart ባደርገው፣አውጥቼ ባስገባው ምንም ሊሰራልኝ አልቻለም በ computerም አልመጣልኝም!..ይህን የምላችሁ በጣም በጣም ሊጠፉ የማይገባቸው ፋይሎችና ዶክመንቶች(የኔም አስቀምጥልኝ ብሎ የሰጠኝ ሰውም) ነው ይዞ የነበረውና በዛ ላይ ደሞ backup አላደረግኩትም እና እንዴት አድርጌ ነው filochin recover ማረግ የምችለው..youtube ላይ videowochin aychalew ግን ሊሰራልኝ አልቻለም...እባካችሁ የምታውቁ ሰዎች ንገሩኝ🙏🙏
Feb 01, 20240 engagements