#personal
እናትህ ማትወድህ ሚመስል ቢሆን ምም ይሰማሃል...ስልህ ትወዳለች ግን ምትወድህ ባይመስልህ! ስሜትህ!
Jan 31, 20244 engagements
እናትህ ማትወድህ ሚመስል ቢሆን ምም ይሰማሃል...ስልህ ትወዳለች ግን ምትወድህ ባይመስልህ! ስሜትህ!
Jan 31, 2024Enath becha selhonech letwedh atchlm 9wer teshekmah endet atwedhm meluhn zem belachew ya ye teftro guday nw sent enat nat 9wer teshkma lijwan metelew mnged lay anyway it’s not a big deal enate atwedngem lemesale gn eynorku nw eswam sew nat metflgewn merta meded techlalch I can’t force her gen le enea ande enate nat wedatalew got no choice
Feb 15, 2024ልትናደደብህ ልታዝንብህ ትችላለች ግን እናትህ መቼም ቢሆን አንተን ልትጠላህ አትችልም ወዳጄ ላንተ ሊመስልህ ይችላል ግን እውነታው ይሄ ነው። ይልቅ ይሄንን ማሰቡን ተውና የሚያስከፋትን ነገር አታድርግ ላንተ ፍቅሯን ባታሳይህም ዝም ብለህ ውደዳት።
Feb 03, 2024የማቶድክ ቢሆን 9ወር ሙሉ በማህፀኗ አትሸከምክም ነበር ይሄን ማሰብ ያለብክ ከጅምሩ ነው እና እናት ሁሌም እናት ናት ወደደችክም ጠላችክም 🤰🤱
Feb 03, 2024Ezim endezaw new beya just live your life ante kewededkat ybekal😁
Feb 03, 2024