#education ሰላም ቤተሰብ ምን መሰላቹህ የራሴ ባህሪ ግራ እያጋባኝ ነው ! የኮሌጅ ተማሪ ነኝ ብዙ ገንዘብ እየተከፈለ ነው የምማረው ግን አላጠናም በዛላይ ከዘመድ ጋር ነው ያለሁት በቃ ማታ ማታ ማብራት ይጠፋል ቀን class ነኝ እሺ እንዴት አድርጌ ላጥና በራሴ በጣም እያዘንኩኝ ነው ቤተሰቦቼ እኔን ለማስደሰት የቻሉትን ሁሉ እያደረጉ ነው ግን እኔ ማጥናት አልቻልኩም 😭😭😭😭 እባካችሁ ሳትቀልዱ ምክራቹን ለግሱኝ ስለመልካምነታቹህ አመሰግናለሁ ‼
Jan 31, 2024የቤተሰብህ ዋጋ መክፈል ካላስተካከለህ የኛ ምክር አይጠቅምህም። ሰአት ሰጥተህ ላንተ ብለው የከፈሉትን መስዋዕትነት በደንብ አስተንትነህ አስበ።
Jan 31, 2024