Endihu sgemt juhanam ybal juwanam bcha arebegna ga yeteyayaze kal ymeslegnal ena seytan endemalet meselegn
Feb 02, 2024Endihu sgemt juhanam ybal juwanam bcha arebegna ga yeteyayaze kal ymeslegnal ena seytan endemalet meselegn
Feb 02, 2024እኔ የ90ዎቹ ትውልድ ነኝ ግን ይህን ቃል በተደጋጋሚ እንጠቀማለን ምንጩን ግን በቅጡ ማንም አያውቀውም ግን "ም" የምትለዋ የመጨረሻዋ እንደ ድርጊት ካሰብናትና ካስወገድናት "ጁዋና" ሂብሩ ቃል ነው እሱም "ፈጣሪ ታላቅ ነው ማለት ነው" ምናልባት በጣሊያንኛ ተመሳሳይ ቅላፄ ስድብ አዘል ትርጏሜ ያለው ቃል ካለ አላቅም ግን ስቲል ዚስ ደይስ ብዙዎቻችን እንደ (ገምጭ/ሰገጤ/ፋራ/ገገማ...) እና መሰል ቃላት ስርወ ግሳቸውን እና ትክክለኛ ሚኒንጋቸውን አናውቀውም ግን ዝምብለን ለማንቋሸሽ/ለመሳደብ እንጠቀማለን
Feb 02, 2024