ሰዎች በባህሪዬ Introvert አይነት ሰው ነኝ። ደመናማ ቀን እና ዝናባማ ቀን ደስ ይለኛል። በፊት ላይ ብቻዬን ቁጭ ስል በ EarPhone ሙዚቃ ከፍቼ አደምጥ ነበር እና ከምንም ጊዜ በላይ ደስ የሚለኝ ጊዜ ያ ግዜ ነው። በቃ ሀይለኛ ዝናብ ሊዘንብ አከባቢ ያለው ጥቁር ደመና በጣም ነው የምወደው እና ይሄ ነገር ከሳይኮሎጂ አንፃር መጥፎ ነገር ሊሆን ይችላል? thanks
Jan 31, 2024Enem endeza negn ewnet siberdegn rasu des yilegnal 😂😂 gn metfo new bye alasbm sew Hulu yerasu flagot alew eko
Jan 31, 2024