#personal
ሰዎች ሴት ነኝ እና በጣም ያልበኛል ያ ብቻ አይደለም ብብቴም ይሸታል እባካችሁ መፍትሄ ካላችሁ ከጉድ አውጡኝ ሰው ሊያቅፈኝ ሁላ ሲል እየሸሸሁ 😔
Jan 19, 20244 engagements
ሰዎች ሴት ነኝ እና በጣም ያልበኛል ያ ብቻ አይደለም ብብቴም ይሸታል እባካችሁ መፍትሄ ካላችሁ ከጉድ አውጡኝ ሰው ሊያቅፈኝ ሁላ ሲል እየሸሸሁ 😔
Jan 19, 2024Hair remover atetrkemi, samuna demo duru betam arif nw Esu kalsera deodorant
Feb 03, 2024ከታጠብሽ በኃላ ሎሚ ተቀቢ እና በሶስት ቀኑ ታጠቢ
Feb 02, 2024Deodorant tatakeme
Feb 02, 2024Use antiperspirant deodorants
Feb 02, 2024