1-የሀይማኖት ጥቅም ግን ምንድነው? የሰው ልጅ ከአምላክ ማገናኘት ካላችሁ በአለም ላይ ከብዙ ሺ በላይ አምላኮች እና ሀይማኖቶች አሉ። ማንኛው ነው እውነተኛ አምላክ? ሁሉምኮ በራሳቸው Logic ትክክል ናቸው። አንተ ሙስሊም ሆነህ ሌላው ሀይማኖት ስህተት ነው ብትል እነዛም ልክ እንደ አንተ ተመሳሳይ አመለካከት ነው ያላቸው! 2- የሰው ልጅ በሀይማኖት በኩል በሌላ አለም ፍጡራን ቅኝ እየተገዛ አይመስላችሁም? ለምሳሌ የሂንዱ አማልክት እና በጥንት የነበሩ የግብጽ የፐርቪያ የግሪክ ሮም አማልክቶች ከሌላ አለም የመጡ ፍጡራን በሚሰሩት ተዓምር እና ህዝቡን ስለሚገዙት ይመለኩ ነበረ። ሀይማኖትን የሰውን ልጅ ለመቆጣጠር ሲሉ የፈጠሩት እንደሆነ ብዙ መዛግብቶች ይናገራሉ። 3- ሀይማኖቶች ለምንድነው ሰላም ማምጣት የተሳናቸው? በክሩሴድ እና በጂሀድ አለምን በደም ያጨቀይዋት እስልምና እና ክርስትና አይደሉምንዴ? የሰው ልጅ Humanity ላይ እና የሰው ልጅ አንድነት ላይ ፎከስ የሚያደርግ ሀይማኖት ቢፈጥር...
Jan 19, 202450% agree Lefetari keraku wste bado yhonal yemnore tegum ytefabgnal betedegagami mokrewalew 50 gize metal break down wst megbat alfelgm kezi bewhala it’s not worth it bro…lbh kefetari gar intimate mehon alebet yalebeleza miserable life new mtmeraw
Feb 04, 2024