#health
ሰላም ሰዎች ኩላሊቴን አካባቢ እያመመኝ ነበር ግን ሌላ ምልክት የለውም እና እንድትነግሩኝ የምፈልገው ምርመራው ምንድነው እና ብሩስ ስንት ነው? ያው ታቁታላቹ የኩላሊት ነገር ስለሚያስፈራ ነው ለቅድመ ጥንቃቄና ፈልጌው ነው
Jan 18, 20245 engagements
ሰላም ሰዎች ኩላሊቴን አካባቢ እያመመኝ ነበር ግን ሌላ ምልክት የለውም እና እንድትነግሩኝ የምፈልገው ምርመራው ምንድነው እና ብሩስ ስንት ነው? ያው ታቁታላቹ የኩላሊት ነገር ስለሚያስፈራ ነው ለቅድመ ጥንቃቄና ፈልጌው ነው
Jan 18, 2024Pain bichawun Rule out ayadergim himemehin gn lekulalit bicha kehone mirmera yefelekew..... Urea And Creatinine bibeza 500 birr bihon nw May be yeshint mirmera kaleh 150 ena Ultrasound kasfelege 500 le card 200.....bibeza 2000 birr biyasfelig nw..... gn yet nw yemitnorew?
Feb 02, 2024Addis Ababa wst kolfe
Feb 02, 2024Shente becha naw meremeraw eske 1k bihon naw Fata atestew takem eshi wemdem
Feb 02, 2024የ ኩላሊት ጠጠር ሊሆን ይችላል so check up tedrgi be tolo kulalit gize aystem
Feb 02, 2024መሸጥ ከፈለክ dm me
Feb 02, 2024