Rrr-3
#education
ሰላም ሰዎች ዘንድሮ ማትሪክ ተፈታኝ ነኝ እና የሶሻል ሳይንስ ተማሪ ነኝ እናም ኢኮኖሚክስ ፈተና ከ12ኛ ክፍል ብቻ ነው ወይስ 11ኛ ክፍልንም ያጠቃልላል። የምታውቁት ነገር ካለ እባካችሁን ተባበሩኝ አመሰግናለሁ 🙏
Jan 18, 20242 engagements
ሰላም ሰዎች ዘንድሮ ማትሪክ ተፈታኝ ነኝ እና የሶሻል ሳይንስ ተማሪ ነኝ እናም ኢኮኖሚክስ ፈተና ከ12ኛ ክፍል ብቻ ነው ወይስ 11ኛ ክፍልንም ያጠቃልላል። የምታውቁት ነገር ካለ እባካችሁን ተባበሩኝ አመሰግናለሁ 🙏
Jan 18, 2024Ay only 12 bcha new demo melcam edl
Feb 02, 2024Only 12
Feb 02, 2024