1-የሀይማኖት ጥቅም ግን ምንድነው? የሰው ልጅ ከአምላክ ማገናኘት ካላችሁ በአለም ላይ ከብዙ ሺ በላይ አምላኮች እና ሀይማኖቶች አሉ። ማንኛው ነው እውነተኛ አምላክ? ሁሉምኮ በራሳቸው Logic ትክክል ናቸው። አንተ ሙስሊም ሆነህ ሌላው ሀይማኖት ስህተት ነው ብትል እነዛም ልክ እንደ አንተ ተመሳሳይ አመለካከት ነው ያላቸው! 2- የሰው ልጅ በሀይማኖት በኩል በሌላ አለም ፍጡራን ቅኝ እየተገዛ አይመስላችሁም? ለምሳሌ የሂንዱ አማልክት እና በጥንት የነበሩ የግብጽ የፐርቪያ የግሪክ ሮም አማልክቶች ከሌላ አለም የመጡ ፍጡራን በሚሰሩት ተዓምር እና ህዝቡን ስለሚገዙት ይመለኩ ነበረ። ሀይማኖትን የሰውን ልጅ ለመቆጣጠር ሲሉ የፈጠሩት እንደሆነ ብዙ መዛግብቶች ይናገራሉ። 3- ሀይማኖቶች ለምንድነው ሰላም ማምጣት የተሳናቸው? በክሩሴድ እና በጂሀድ አለምን በደም ያጨቀይዋት እስልምና እና ክርስትና አይደሉምንዴ? የሰው ልጅ Humanity ላይ እና የሰው ልጅ አንድነት ላይ ፎከስ የሚያደርግ ሀይማኖት ቢፈጥር...
Jan 17, 2024ጥራዝ ነጠቅ እና ወፍ በረር እውቀት ሲኖርህ ቢ ላይክ 😅😅 አይዞሽ እኛም አንድ ሰሞ እንዲህ ዊን ዊን አድርጎን ነበር ብቻ ሰከን በል እና ታላላ አባቶችህን ጠይ አድምጥ ተማር አንተ ገና እዝች ምድርን ከተቀላቀልክ ድፍን 3 አስርት አመት ራሱ ስለመሙላትህ እጠራጠራለሁ በዝች ከአፍ የወደቀች እድሜህ የ 2000+ እምነቶችን መገምገም አይደለም ማጥናት ራሱ ዘበት ነው... ሲቀጥል ለማወቅ ሲሆን እና ስታበርኒቲ ይዞህ ስትጠይቅ አቀባበልህም ይለያያል ስለዚህ ለማወቅ ሀምብል ሆነህ ሳትተች ጠይቅ እንጂ ኢቺ ወፍ በረር ዶክመንተሪ እያያችሁ እና የሰዎችን ፓድካስት እየቃረማችሁ ያወቃችሁ እየመሰላችሁ በዜሮ ገደል እንዳትገቡ አንተም መሰሎችህም
Feb 02, 2024