Logically227
#other
በግብይት ጊዜ(ማንኛውንም እቃ) ማድረግ የሌለብን እና ያሉብን ነገሮች፣ የዕቃዎችን ጥራት ማረጋገጫ መንገድ፣ ዋጋው ተገቢ/FAIR እንደሆነ እንዴት እንደምናረጋግጥ እና የመሳሰሉ ነገሮችን ማወቅ እፈልጋለው። ምክራቹን እና ልምዳቹን ጣል ጣል አድርጉልኝ። ለሌሎችም ደሞ ይጠቅማል
Jan 16, 20240 engagements

Jan 16, 2024