fseaman280.5
#relationships
WASAP GUYS, የምወዳት ልጅ ነበረች & ወደፊትም couple እንሆናለን ብየ ነበር, ቀርቤ ለማዉራት ዛሬ ነገ እያልኩ ሳለ ከአንድ ልጅ ጋ ለባብሳ ስትወጣ አየኋት😭 እናም አሁን ልቤ ተሰብሯል💔 Mn yishalal tilalachu
Jan 15, 202411 engagements
WASAP GUYS, የምወዳት ልጅ ነበረች & ወደፊትም couple እንሆናለን ብየ ነበር, ቀርቤ ለማዉራት ዛሬ ነገ እያልኩ ሳለ ከአንድ ልጅ ጋ ለባብሳ ስትወጣ አየኋት😭 እናም አሁን ልቤ ተሰብሯል💔 Mn yishalal tilalachu
Jan 15, 2024ሀበሻ እኮ ምቀኛ ነው እና ራቁቷን ትውጣ አንተ ልብህ እንዳይሰበር 🤔 ለማንኛውም መልሱን ለሷ ተወውና አንተ ራስህን ሁነህ ቅረባት እንደምትወዳትም ንገራት ከዛ መልሱን ለሷ ለቀቅ አድርግላት😒
Feb 01, 2024Jil
Feb 01, 2024እኔን የሆነው ማነው?😀
Feb 01, 2024Move on bruh lela felg
Feb 01, 2024yabetew yifenda nigerat ewinetun yaweke mircha yinorewal bro 👍
Feb 01, 2024Tolo blek ngerat valentines day is here eskeza twesnalech keza life is good You are welcome 😊
Feb 01, 2024ንገራት እና ትወስን ከዛን አንተም ምን እንደምታደርግ ትወስናለህ.
Feb 01, 2024ንገራት ወንድmuwa zemedua ቢሆንስ ወይም guyfriend
Feb 02, 2024