መሳፍንት 2፡1 ena ke gebtse awtawachu milew mleaku nw weys egziabher nw?
Jan 14, 2024መልአኩ ነው ያለው። በጊዜው እርሱ ስለመራቸው!
Feb 01, 2024መሳፍንት 2፡1 ena ke gebtse awtawachu milew mleaku nw weys egziabher nw?
Jan 14, 2024መልአኩ ነው ያለው። በጊዜው እርሱ ስለመራቸው!
Feb 01, 2024የመጽሐፍ ቅዱስ ሊቃውንት እንደሚሉት የእግዚአብሔር መልአክ (the Angel of Yahweh) የኢየሱስ ክርስቶስ pre-incarnation መገለጥ (christophany) ነው ብለው ይናገራሉ። ምክንያቱም ይህ "መልአክ" ከሌሎች መላዕክት (like ሚካኤል፣ ገብርኤል) ለየት የሚያረገው የሚናገረው እግዚአብሔር ያደረጋቸውን እርሱ ራሱ እንዳደረገ፣ እግዚአብሔር ብቻ ሊያደርግ የሚችለውን እሱ እንደሚያደርግ ይናገራል። So የእግዚአብሔር መልአክ ራሱ እግዚአብሔር (Christophany/የክርስቶስ መገለጥ) ነው። Here are some verses that show the Angel of Yahweh is Yahweh: • “የእግዚአብሔር መልአክም፦ ዘርሽን እጅግ አበዛለሁ፥ ከብዛቱም የተነሣ አይቆጠርም አላት።” — ዘፍጥረት 16:10 • “የእግዚአብሔርም መልአክ ከጌልገላ ወደ ቦኪም ወጥቶ እንዲህ አለ፦ እኔ ከግብፅ አውጥቻችኋለሁ፥ ለአባቶቻችሁም ወደ ማልሁላቸው ምድር አግብቻችኋለሁ፤ እኔም፦ ከእናንተ ጋር ያደረግሁትን ቃል ኪዳን ለዘላለም አላፈርስም፤” — መሳፍንት 2:1 • “የእግዚአብሔርም መልአክ፦ ስሜ ድንቅ ነውና ለምን ትጠይቃለህ? አለው።” — መሳፍንት 13:18 • “በዚያ ቀን እግዚአብሔር በኢየሩሳሌም ለሚኖሩት ይመክትላቸዋል፤ በዚያም ቀን ከእነርሱ መካከል ደካማው እንደ ዳዊት ይሆናል፤ የዳዊትም ቤት በፊታቸው እንደ እግዚአብሔር መልአክ እንደ አምላክ ይሆናል።” — ዘካርያስ 12:8 “በማኅፀን ውስጥ ወንድሙን በተረከዙ ያዘው፥ በጕልማስነቱም ጊዜ ከአምላክ ጋር ታገለ፤ ከመልአኩም ጋር ታግሎ አሸነፈ፤ አልቅሶም ለመነው። በቤቴልም አገኘው፥ በዚያም ከእኛ ጋር ተነጋገረ።” — ሆሴዕ 12፥4-5 »»» ከላይ ዘካ 12:8 እና ሆሴዕ 12:4-5 የእግዚአብሔር መልአክ ራሱ እግዚአብሔር (አምላክ) እንደሆነ በግልጽ ይናገራሉ። ዘካርያስ ላይ ያለው ጥቅስ "የዳዊትም ቤት በፊታቸው እንደ እግዚአብሔር መልአክ እንደ አምላክ ይሆናል።" የእግዚአብሔር መልአክ ራሱ እግዚአብሔር እንደሆነ ለማሳየት "አምላክ (God)" ይላል። ሆሴዕ ላይ ያለው ደግሞ በ ዘፍ 32:22-32 ላይ ያዕቆብ ከእግዚአብሔር ጋር የታገለበትን ቦታ ያብራራል። ያ ቦታ ሲነበብ እንደዚህ ይላል: “ያዕቆብ ግን ለብቻው ቀረ፤ አንድ ሰውም እስከ ንጋት ድረስ ይታገለው ነበር። . . . አለውም፦ ከእንግዲህ ወዲህ ስምህ እስራኤል ይባል እንጂ ያዕቆብ አይባል፤ ከእግዚአብሔር ከሰውም ጋር ታግለህ አሸንፈሃልና። . . . ያዕቆብም፦ እግዚአብሔርን ፊት ለፊት አየሁ፥ ሰውነቴም ድና ቀረች ሲል የዚያን ቦታ ስም ጵኒኤል ብሎ ጠራው። — ዘፍጥረት 32፥24 -30 እና ሆሴዕ ላይ ይህን ሲገልጽ "ያዕቆብ ከመልአኩ (ከአምላክ) ጋር ታገለ" ይለዋል። The Angel of the Lord is God himself.
Feb 02, 2024thank you👍
Feb 03, 2024one of bible's nonsense. full contradictions.
Feb 01, 2024lemeredat memoker alebh mjmria endi kmalet
Feb 01, 2024