Hello እዚ ቻናል ላይ የሆነ የተጠየቀ ጥያቄ አይቻለሁ እናም የእኔም ጥያቄ ነው... በቅርቡ ነው የተመረቅኩት እናም ስራ አግኝቻለሁ ግን ስራ ከጀመርኩ በኋላ የቤተሰቦቼ ፀባይ ተቀያየረ እኔ ምንም ያገፋሁት ነገር የለም ግን ሁሉንም ነገር ከኔ ደሞዝ ማግኘት ጋር የው የሚያገናኙት...ይሄ ነገር ሁሉም ሰው ያጋጥመዋል ወይስ እኔ ጋር ብቻ ነው?
Jan 14, 2024eyetebekuh nbr malet nw to shit on u 😂😂
Feb 01, 2024