#relationships
Ye telgaram lay ke fekeregnaye ga mechewetew teyake zerzere yalew game tekumugni
Jan 13, 20242 engagements
Ye telgaram lay ke fekeregnaye ga mechewetew teyake zerzere yalew game tekumugni
Jan 13, 20241. ለማንም ያልተናገርከውን ጥብቅ ሚስጥር ንገረኝ 2. አሁን ፎቶ ተነስተህ ላክልኝ 3. እጅህ ላይ ስሜን ፅፈህ ፎቶ አንስተህ ላክልኝ 4. የሆነ ተንኮል ስራኝ 5. ምርጥ የምትለውን ፎቶህን ላክልኝ 6. ስሜን ጮክ ብለህ እየጠራህ voice ላክ 7. የኔ ፍቅር የሚል text ላክ 8. ተንከባከበኝ 9. ሁሌ ልትነግረኝ ፈልገህ ያላረከው ነገር 10. ተኮሳትረህ/አስቂኝ ፎቶ ተነስና ላክ 11. እንድቀይር ምትፈልገውን ፀባይ ንገረኝ 12. ለ 1 ቀን የነን ፎቶ Pp ኣርግ 13. ለ1 ቀን የኔና ያንተን ፎቶ አቀናብረህ pp አርግ 14.ለ2 ቀን የምልህን ታረጋለህ 15. እንደምትወደኝ በvoice ላክ 16.ex_gf ፎቶ ላክ 17. በጣም የወደድከውን ዘፈን ጋብዘኝ 18. እኔን እንዴት ትገልፀኛለህ 19. ልታጣው ማትፈልገውን 1 ነገር ንገረኝ 20. የምቶደውን ሰው ንገረጝ 21. እየደነስክ video ቀርፀህ ላክ 22. በሂወትህ የማትረሳውን አጋጣሚ ንገረኝ
Feb 01, 2024ከ1_22 ካሉት ስጦታወች ውስጥ 5 ምረጥ ሁሉም ምርጥ ናቸው ተጠንቅቀህ ምረጥ 1🎁2🎁3🎁4🎁5🎁6🎁7🎁8🎁9🎁10🎁11🎁12🎁13🎁14🎁15🎁16🎁17🎁18🎁19🎁20🎁21🎁22🎁 mejemeriya yihen
Feb 01, 2024