puus_bale_botiw1063.5
#beauty
ሰላም ሰዎች እኔ ብቻ ነኝ ግን መሃል ላይ የተወለዱት ልጆች አስቀያሚ ሆነው የመጨረሻ ልጆች እንደሚያምሩ እያየሁ ያለሁት????? እናንተስ ምን ትላላችሁ
Jan 13, 20246 engagements
ሰላም ሰዎች እኔ ብቻ ነኝ ግን መሃል ላይ የተወለዱት ልጆች አስቀያሚ ሆነው የመጨረሻ ልጆች እንደሚያምሩ እያየሁ ያለሁት????? እናንተስ ምን ትላላችሁ
Jan 13, 2024Egna bet ene ena brother'e nen lela lij yelem ena manew mehal yemibalew?😑
Feb 01, 2024Ezim endezaw new ere🙂
Feb 01, 2024እንግዲህ ውበት እንደተመልካቹ ነው ምናልባት ውስጥሽን ካሳመንሽው ምን ይደረጋል... እና ምን ልል ፈልጌ ነው አታስቀይሚም የፈጣሪ እጅ ስራ ውጤት ስለሆንሽ 🙏🏾
Feb 01, 2024Tenefi😭🙌
Feb 01, 2024Aw ante bcha neh
Feb 01, 2024ልክ አይደለሽም። እንደየቤቱ ይለያያል። ለምሳሌ እኛ ቤት ከመጀመሪያዋ ልጅ በስተቀር ሁሉም ቆንጆ ናቸው።😂
Feb 01, 2024