#relationships አንድ ነገር ልጠይቃቹ ። እንዳታልፉት🙏 የሆነልጅ ነበር እና ልቅም ያለ ቆንጆ ነዉ በጣም ሀይማኖተኛ ነዉ። እና ወደድኩት ነገር።ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ እንዲ አይነት ስሜት የተሠማኝ። ከአጠገቤ ሲያልፍ እራሱ የሚሠማኝ ስሜት ይለኛል። ቤት ቁጭ ብዬ ስለሱ ሳስብ ልቤ ድንግጥ ይልብኛል።ይሄ ስሜት ለኔ አዲስ ነው። ለ ፍቅር ግንኙነት በጣም ገና ነኝ ብዬ ነበር ማስበዉ። እና ቅድም ከማቃት ልጅ ጋር አብሮ ተቀምጦ አየሁት እና ፍቅረኛዉ እንደሆነች አወኩ😭 በቃ በጣም ግራ ገብቶኛል። እራሴን ፍቅር አልነበረም ብዬ ማሣመን ከበደኝ ። ምን ላድርግ። imagine ለመጀመርያ ጊዜ የወደድኩት ሠዉ ነው By: Anonymous 18 hours ago Status: Pending
Jan 13, 2024yene qonjo bzu gze setoch lay yifeteral ena i feel you yemejemeria yewdedshiw saw sihon betam kebad naw gn bedenb rashin tayiqiw ewnat yihe fqr naw ? gn if so ahun esu fqragna kalachiw betam yikebdal but you have your own life who knows yihen lj yatashiw eko egziyabher lanchi yalewn yeteshale saw azegajitolsh yihonal so don be sad eshi ena demo anchi gena bzu hiwot alesh you have to focus on your self . BE STRONG 👍
Feb 01, 2024