#broken_heart Guys help me please በጣም ከባድ ፍቅር ዉስጥ ነው ያለሁት ግን የአይን ፍቅር አይደለም የያዘኝ:: የማፈቅራት ልጅ በቃ በሂዎቴ ሚስቴ ብትሆን ብዬ የምመኛት አይነት ሰው ነች, መጀመሪያ ግንኙነታችን Normal Friends ነበር ቀስ በቀስ ግን ከሚባለው በላይ አፈቀርኳት:: እሷ ለኔ ምንም አይነት ስሜት የላትም በጣም ጥሩ ልጅ ነች ግን በራሷ ዓለም መኖር ነው የምትወደው even as a Best Friend እንኳን ሰወችን ወደ ሂዎቷ ማስገባት የማትወድ አይነት ሰው ነች በቃ በራሷ ዓለም የምትኖር ለዛ እኔ ባወራት ባላወራት she don't care. ባወራን the next day በቃ she is busy መፅሐፍ ማንበብ እና ፊልም ማየት በቃ ብቸኝነቷን ነው ምትወደው ከኔ ጋር ብቻ አይደለም ከሁሉም ሰው ጋ እንደዚህ ነች:: ልርቃት ብሞክርም ናፍቆቷን, ቁንጅናዋን መርሳት ይከብደኛል plus 1 የጋራ Friend አለችን ስለዚህ ስለሷ አለመስማት አለማሰብ አልችልም ልቀርባት ስሞክር ቶሎ ቶሎ text አትመልስም እኔ ካላወራኃት አታወራኝም ያ ደግሞ ይባስ ሌላ ህመም ነው: ካፈቀርኳት 11 ወር አካባቢ ነው በጣም ከባሰብኝ ደግሞ 6 ወር ምን ላድርግ በማርያም ወደ ቀድሞ ሁኔታየ መመለስ እፈልጋለሁ እንዴት ነው ፍቅሯን መርሳት ምችለው?
Jan 13, 2024Nigeratiii hulunm simethinnn man yawkalii negerochii yilewetuuu yihonalii defarii hun ena kerbhi ngeratiii , ayii kalchimmm endemnm titewatalhiii Ayizon broyee
Jan 31, 2024