ሰላም family እንዴት ናቹ ምክራቹ ከልብ እንደሆነ ስለማቅ ነው የመጣሁት more ስለኔ ልንገራቹ እኔ የ 5 year temari ngn ከዚህ በፊት ምንም አይነት የፍቅር ግኑኝነት የለኝም maleta ቤተሰብ ሲያሳድገኝ ብልግና እንደሆነ አይምሮዬ ላይ ቀርፀው ስላሳደጉኝ በዚ way ከማንም ጋር ማውራት አልፈልግም ካወራሁኝ እነሱን እያዋረድኩኝ ይመስለኛል ሚያዝኑብኝ እና የሆነ time ላይ ከሆነ የሰፈር ልጅ ጋር ተግባብተን ጉዋደኛው እንድሆን ጠየቀኝ እኔም እንደተለመደው እንቢታዬን ነግሬው ግን ማውራት አላቆምንም ግንኑነታችን ስም ሳይኖረው ለ 4 አመት ቀጠልን እሱ አሁንም እየጠበቀኝ ነው እኔ ደሞ ልቤ እና አይምሮዬ ተጣልተውብኛል ትንሽ እንደተቀራረብን ቤተሰብ ቢሰማ ሚያፍርብኝ ይመስለኛል ሀፅያት እየሰራው ይመስለኛል ቶሎ ብያ ከሱ ርቃለው እና ሰሞኑን ሰበፍ ፈልጌ ተጣላሁት እንዳለምደው ፈርቼ እና block አረኩት እንዳያገኝኝ ቁጥር ቀየርኩኝ ግን አልቻልኩም ሰሞኑን በጣም ናፍቆኛል እሱን ነው ማስበው ማቆም አልቻልኩም ስለሱ ማሰብ ግን ደሞ በሁለታች መካከል ያለውን አንድ እርምጃ ማራመድ ያስፈራኛል እራሴን ለአዲስ ነገር ዝግጁ አላደርግም ናፈከኝ ብዬ ተስፋ መስጠት ደሞ አስፈራኝ እሱም በጣም እየተሰቃየ እንደሆነ ይገባኛል ግን እሺ እኔ ምን ላርግ ምንትመክሩኛላቹ
Jan 13, 2024ቤተሰብ ማክበርሽ ለቤተሰብ ቃል መኖርሽ በጣም ጥሩ ነገር ሁኖ ሳለ ግን ሴት ልጅ እናት እና አባቷን ጥላ እንደምትሄድ ግልፅ ነው ጭራሽ 5ኛ አመት ተማሪ አንቺ እኮ በቀጣይ ሁለት አመት ውስጥ ከመመረቅ አልፎ ታገባለች ተብለሽ ምትጠበቂ ነሽ በዛ ላይ ቤተሰብ አይኖርልሽም ሂወትሽን ጥሩ ሰው ነው ወደመጥፎ አይመራኝም ብለሽ ምታስቢ ከሆነ ልጁን አትጉጂውም ተቀበይውም ሌላ ጋ መሆንሽ ላይቀር የምትወጅውን ሰው ለምን ታጫለሽ በቃ አውሩ ልጁ ጋር ግን እራስሽን ጠብቂ ሌላ ነገር እንዳይፈጠር ቤተሰብ እንደዚያ ሲያሳድግሽ ሌላ ነገር ውስጥ እንዳትገቢ በሚል እንጂ አንድ ቀን ማፍቀርሽን ማግባት መውለድሽን ሳያስቡ ቀርተው አይደለም እና ሂወትሽን መምራት እንዳለብሽ በጥሩ መንገድ በራስሽ እምነት ለመኖር ለመምራት ሞክሪ 🥰
Jan 31, 2024