እኔ ግርም የሚለኝ ለምንድነው ግን ቆንጆ ሴቶች relationship and marriage ማይሳካላቸው ፣ግን ደግሞ መልኳ እስከዚም የሆነች ሴት በሁለቱም ተሳክቶላት ታያለህ ለዛውም ከሚበዛባት ሰው ጋ ፣ህይወት ግን ገራሚ ናት አንዱን በ አንዱ ትክሳለች 😂፣am not taking about myself
Jan 12, 2024ቆንጆ ሴቶችን ወንዶች አካብደው ስለሚያዩኣቸው ብዙ አይቀርቧቸውም። ሴቶቹም ቆንጆ ስለሆኑ ያገኙትን ወንድ ሁሉ ያንስብኛል ይላሉ። ከዛስ? ከዛማ እንዲሁ ሲዋልሉ እድሜያቸው ያልፋላ!
Jan 31, 2024