Lamps128.5
#education
College ዲግሪ እየተማርኩ እያለ በጎን በኩል Private teftigne alefku ena የኮሌጁን ትምህርት ትቼው(እየከፈልኩ መቀጠል ስለማልችል)የዩኒቨርስቲጥሪ ቀን እየጠበኩ ነው የደረሰኝ ደብረብርሃን ነው እና እስካሁን አልጠራም በጣም ድብርት ውስጥ ነኝ ምን ላድርግ ከሁለት ያጣ እንዳልሆን እየፈራሁ ነው ,እስከሚጠሩን ድረስ በምን ልደበር ??አመሰግናለሁ
Jan 12, 20243 engagements