BFS278
#education
ሰላም የAAB ቤተሰቦች🖐 100ሺህ ብር አለኝ፣ ወደ 20ሺህ የሚሆን የሶሻል ሚዲያ ተከታይ አለኝ፣ ጊዜ አለኝ፣ ሁለት ድግሪ እና የስራ መስሪያ ቦታ ጊቢ ዉስጥ አለኝ። ግን ምንም ስራም ትምህርትም ላይ ስላልሆንኩ ድብርት ሊገለኝ ነዉ። እባካችሁን ምን ሙያ ብማር እነዚህን ነገሮች ወደ ስራ መቀየር እችላለሁ? እራሴን በስራ ቢዚ ካላደረግኩ የማስበዉ ነገር ሁሉ መጥፎ ነገሮችን ነዉ። እባካችሁን በኔ ቦታ ሆናችሁ ምከሩኝ።
Jan 12, 20245 engagements