አንድ ነገር ልጠይቃቹ ። እንዳታልፉት🙏 የሆነልጅ ነበር እና ልቅም ያለ ቆንጆ ነዉ በጣም ሀይማኖተኛ ነዉ። እና ወደድኩት ነገር።ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ እንዲ አይነት ስሜት የተሠማኝ። ከአጠገቤ ሲያልፍ እራሱ የሚሠማኝ ስሜት ይለኛል። ቤት ቁጭ ብዬ ስለሱ ሳስብ ልቤ ድንግጥ ይልብኛል።ይሄ ስሜት ለኔ አዲስ ነው። ለ ፍቅር ግንኙነት በጣም ገና ነኝ ብዬ ነበር ማስበዉ። እና ቅድም ከማቃት ልጅ ጋር አብሮ ተቀምጦ አየሁት እና ፍቅረኛዉ እንደሆነች አወኩ😭 በቃ በጣም ግራ ገብቶኛል። እራሴን ፍቅር አልነበረም ብዬ ማሣመን ከበደኝ ። ምን ላድርግ። imagine ለመጀመርያ ጊዜ የወደድኩት ሠዉ ነው
Jan 11, 2024Yeah fqr adelem yhe mejajal new be amrosh slesu bzu neger sleshal . U r obsessed wz him tell this to urself
Jan 20, 2024