just assume ፈጣሪ የለም , አሁን ከምትኖሩት ህይወት ምን የተለየ ነገር ታደርጉ ነበር?
Jan 11, 2024መች እኛ ኖረን🙄
Jan 19, 2024just assume ፈጣሪ የለም , አሁን ከምትኖሩት ህይወት ምን የተለየ ነገር ታደርጉ ነበር?
Jan 11, 2024መች እኛ ኖረን🙄
Jan 19, 2024እግዚአብሔር ባይኖር ኖሮ አንሮርም ነበር ኖርን ቢባል Moral አይኖረንም መጥፎና ጥሩን መለየት የቻልነው እግዚአብሔር(he is the standard of morality ) ስላለ ነው እግዚአብሔር ህሊናን ስለፈጠረ ማለት ነው in big bang theory survival of the fittest ስለሆነ survive ለማድረግ የሚቻለውን ሁሉ እናደርግ ነበር Community አይኖርም ነበር (ርህራሄ ስለማይኖረን እንጨራረስ ነበር) ህይወት ትርጉም አልባ ትሆናለች የፈጠረን ስለሆነ ትርጉም የሚሰጠው እግዚአብሔር ላይኖር አይችልም በአጽናፈ ሰማይ ውስጥ ያለው ውስብስብነት እና ሥርዓት እንዲሁም ሕያዋን ፍጥረታት የማሰብ ችሎታ ያለው ንድፍ አውጪ (አምላክ) መኖሩን ያመለክታል የሞራል መከራከሪያው በዓለም ላይ ተጨባጭ የሞራል እሴቶች እና ግዴታዎች መኖራቸውን ለእንደዚህ ያሉ የሥነ ምግባር መርሆዎች መሠረት የሆነውን የሞራል ሕግ አውጪ (አምላክ) መኖሩን ያመለክታል የአጽናፈ ሰማይ ሕልውና እና በምክንያቶች ላይ ጥገኛ መሆኗ ሕልውናውን የጀመረው የመጀመሪያ ምክንያት ወይም ምክንያት የሌለው ምክንያት (እግዚአብሔር ) አስፈላጊ መሆኑን ያሳያል የምናምነውን እናውቀዋለን ይሄ ሁሉ (ፍጥረት እና አጥናፈ አለም ) እግዚአብሔር ስለመኖሩ እየነገረን እግዚአብሔር የለም ብሎ ማመን ትልቅ እምነት ይፈልጋል
Jan 19, 2024Eyesus ወይም Isa ye Allah (ሱ.ወ) መልእክተኛ ናቸው keza በዘለለ ምንም አይደሉም ሙሀመድ ናቸው የመጨረሻ መልእክተኛ...... ፈጣሪ 1 ነው እሱም ALLAH ኢስላምን ተቀበል እራስህን ከጥመት ጎዳና አውጣ።
Jan 20, 2024Assume marage enkuhan ayechalim...yala eyasuse hewote😍😍
Jan 19, 2024As someone who was extremely suicidal and have attempted to kill myself multiple times and went through a very dark walk of life. And standing now In Joy and Peace and knowing the purpose of why I exist… and you ask me what was in between… He is! God came through. He gave me life again, delivered me! Showed me my purpose. So about where I’d be if God was never in the picture. As Honest as I can be… I’d be dead. He is the definition of how it was and how it’s going. He turned my story around… and it’s not just from “bad” to “good”. He literally brought me from Death to things so great, things beyond the human mind, and more than all… He brought me into a love relationship with Him and I’m forever grateful! Jesus is the in between! I am because of Him, and without. There’s no Me
Jan 19, 2024Fetari kelele tefetari aynorim
Jan 19, 2024esu kelele sijemer mech ante tnorna
Jan 19, 2024ሰላምም ኦገን😇 እርግጥ ነው ተጠፋፍተናል ተማሪ ስለሆንን ትንሽ ተወጥረን ስለ ነበር ነው🥸 SO ዛሬ geography unit 1 በደንብ አድርጋቹ ለብልቧት ኡቭ የሆነች ጥያቄ እያዘጋጀንላቹ ነው እስከ ለሊት ወይ እስከ ነገ ምንፖስታት ይሆናል Group ላይም ጥያቄዎችን አብረን ስለምንሰራ Join እያረጋቹ😊 ✨KEEP GRINDING✨ ✨ https://t.me/Joanedon ✨ Here is our Group link 👇 👇 👇 ✨ https://t.me/Joanedonn ✨
Jan 19, 2024We just die bye alakelewm more than that worst can happen !!
Jan 20, 2024Old telegram group ለመሸጥ inbox me(በገራሚ ዋጋ) @awlogios
Jan 20, 2024Yaw hatiyat snsera miketan yelem siol mibal neger yelem
Jan 19, 2024አሁንስ አለ እያላቹ ባልሆነ🤔
Jan 20, 2024