ሰላም እንዴት ናችሁ? እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ አሁን የኮሌጅ ተማሪ ስሆን ሀይስኩል እያለሁም ሆነ ኮሌጅ ገብቼ ያሉኝ ጓደኞች ሙስሊሞች ናቸው። የሰፈር ጓደኞቼም ጴንጤዎች ናቸው ይሄ ነገር ሀይማኖቴ ላይ ጠንካራ እንዳልሆን ተፅዕኖ እያደረሰብኝ ነው። እንዴት ኦርቶዶክሳዊ ጓደኞችን ላገኝ እችላለሁ?? ሰንበት እማራለሁ ግን ከማውራት ያለፈ የጠበቀ ጓደኝነት ከማንም ጋር የለኝም
Jan 11, 2024Gebi gubae tesatef likr yehone kefel gebtek agelgel keza u will find one
Jan 14, 2024