ሰላም family እንዴት ናቹ ምክራቹ ከልብ እንደሆነ ስለማቅ ነው የመጣሁት more ስለኔ ልንገራቹ እኔ የ 5 year temari ngn ከዚህ በፊት ምንም አይነት የፍቅር ግኑኝነት የለኝም maleta ቤተሰብ ሲያሳድገኝ ብልግና እንደሆነ አይምሮዬ ላይ ቀርፀው ስላሳደጉኝ በዚ way ከማንም ጋር ማውራት አልፈልግም ካወራሁኝ እነሱን እያዋረድኩኝ ይመስለኛል ሚያዝኑብኝ እና የሆነ time ላይ ከሆነ የሰፈር ልጅ ጋር ተግባብተን ጉዋደኛው እንድሆን ጠየቀኝ እኔም እንደተለመደው እንቢታዬን ነግሬው ግን ማውራት አላቆምንም ግንኑነታችን ስም ሳይኖረው ለ 4 አመት ቀጠልን እሱ አሁንም እየጠበቀኝ ነው እኔ ደሞ ልቤ እና አይምሮዬ ተጣልተውብኛል ትንሽ እንደተቀራረብን ቤተሰብ ቢሰማ ሚያፍርብኝ ይመስለኛል ሀፅያት እየሰራው ይመስለኛል ቶሎ ብያ ከሱ ርቃለው እና ሰሞኑን ሰበፍ ፈልጌ ተጣላሁት እንዳለምደው ፈርቼ እና block አረኩት እንዳያገኝኝ ቁጥር ቀየርኩኝ ግን አልቻልኩም ሰሞኑን በጣም ናፍቆኛል እሱን ነው ማስበው ማቆም አልቻልኩም ስለሱ ማሰብ ግን ደሞ በሁለታች መካከል ያለውን አንድ እርምጃ ማራመድ ያስፈራኛል እራሴን ለአዲስ ነገር ዝግጁ አላደርግም ናፈከኝ ብዬ ተስፋ መስጠት ደሞ አስፈራኝ እሱም በጣም እየተሰቃየ እንደሆነ ይገባኛል ግን እሺ እኔ ምን ላርግ ምንትመክሩኛላቹ 🙏🙏🙏
Jan 11, 2024ራስሽን ጠብቀሽ አብረሺው ሁኚ አላውቅም ስንት አመትሽ እንደሆነ ነገር ግን 26 እና 27 ስትገቢ ጭቅጭቃቸው የሚሆነው መቼ ነው ምታገቢው የሚለው ስለሆነ ተዘጋጂ
Jan 14, 2024